Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (May 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ብማ/0022/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መስረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል:: ተ.ቁ የተበዳሪዉ

ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 24, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ዘምዘም ባንክ አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ ውስጥ የተመለከቱትን በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ

ዘምዘም ባንክ አ/ማ መኖሪያ ቤት እና የድርጅት ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 24, 2026) የሐራጅ ሽያጭ  ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸዉንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 24, 2026) በድጋሜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ  የተመለከቱን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ብርሃን ባንክ አ.ማ ሰኔ 28 ቀን 2018 ዓ.ም በታተመው የሪፖርተር ጋዜጣ ጌትነት መንግስት ስም የሚገኘው ንግድ ቤት የቦታው ስፋት ላይ ማስተካከያ አድርጎበታል

Reporter (Jul 12, 2026) ማስተካከያ፡– ሰኔ 28 ቀን 2018 ዓ.ም በታተመው የሪፖርተር ጋዜጣ ጌትነት መንግስት ስም በእንጅባራ ከተማ የሚገኘው ንግድ

የጋለማ ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒዬን ኃ.የተ. ከአርሲ ዩኒቨርሲቲ በቆጂ ካምፓስ ፊት ለፊት የራሱ ይዞታ ላይ የህንጻ ዲዛይን እና ሥራ ለማሰራት “DESIGN MIXED US BUILDING G+4 PROJECTS” በዩኒዬኑ በተዘጋጀው ቴክኒካል እስፔስፊኬሽን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሰራት ይፈልጋል

ብርሃን ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 12, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች

የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት የተለያዩ የፈርኒቸር ግብዓቶች ግዥ ለመፈጸም ብቃት ያላቸው አምራች እና አከፋፋይ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 13, 2026) በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ልዩ ልዩ የፈርኒቸር ግብዓቶች ግዥ ግልጽ ጨረታ ቁጥር EPDE/NCB/02/2018 ድርጅታችን ለፈርኒቸር ሥራ

በሸገር ከተማ አስተዳደር የገላን ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ባለቤት የለሌውን የተለያዩ ንብረቶች (የውሃ ዕቃዎችን) በፍርድ ቤት ያስወሰነውን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የአዳማ ሀፒታል ሜዲካል ኮሌጅ ለህሙማን እና ለተማሪዎች የሚውል በ2019 የበጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ሀፒታል ሜዲካል ኮሌጅ ለህሙማን እና ለተማሪዎች የሚውል በ2019 የበጀት ዓመት የፈርኒቸር እቃዎች

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪከት ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በድርድር ሽያጭ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 12, 2026) የድር ድር ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪከት ለኬኛ ጠቅላላ የንግድ ሥራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር እና

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Reporter (Jul 12, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች

የኢትዮጵያ ልማት ባንከ ሀዋሳ ዲስትሪክት የዳቦ መጋገሪያ ማሽኖችና መሳሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በድርድር ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ/ ለማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 12, 2026) የድርድር ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንከ ሀዋሳ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ ለአቶ ዘሪሁን ሙላቱ የዳቦ