Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Mar 23, 2025) INVITATION TO BID International Competitive Bid (ICB) Bid Ref No.: ZB/11/25 Zemen Bank S.C invites interested and eligible Bidders for the procurement of Hardware Devices and

Zemen Bank S.C Invites Interested and Eligible Bidders for the Procurement of Hardware Devices and Enterprise File Level Encryption Solution.

Ethiopian Herald (Mar 22, 2025) NOTICE OF INVITATION FOR BIDS 1. The Federal Democratic Republic of Ethiopia (FDRE) has allocated budget towards the cost of the following Road Construction Projects

The Ethiopian Roads Administration Now Invites Bidders to Submit Sealed Bids for Providing the Necessary Labor, Material and Equipment for Construction Works of Different Road Projects

Dire Gazetta (Mar 19, 2025) በድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ የድሬደዋ አስተዳር ፖሊስ ኮሚሽን ለ2017 በጀት ዓመት ለሰው ኃብት ልማት ግብዓት ማሟያ ጨረታ በማውጣት ግዢ ለመፈፀም ስለምንፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች

የድሬደዋ አስተዳር ፖሊስ ኮሚሽን ለ2017 በጀት ዓመት ለሰው ኃብት ልማት ግብዓት ማሟያ ጨረታ በማውጣት ግዢ ለመፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 22, 2025) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ ለቢሮ ሥራ አስፈላጊ የሆኑ ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ ለቢሮ ሥራ አስፈላጊ የሆኑ የሞተር ሳይክል ግዥ እና የመጋረጃ ግዥ በግልፅ ጨረታ ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የትምህርት ብልጭታ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ሊያሠራው ለፈለገው ሥራ በግንባታ ዘርፍ ላይ የሚሠሩ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ለማሥራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 04, 2026) የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 002/2018 ዓ.ም የትምህርት ብልጭታ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ሊያሠራው ለፈለገው

በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 9 የጄኔራል ታደሰ ብሩ ቁጥር 1 የመጀመርያ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ጥገናዎች፣ የቅድመ አንደኛ ደረጀ ምድረ ጊቢ ተራዞ፣ የቅድመ አንደኛ ደረጃ ጊቢ አጥር በብረት፣ የተማሪዎች ሽንት ቤት፣ የመምህራን ሽንት ቤት፣ የተማሪዎች የእጅ መታጠቢያ ቦኖ፣ የውሃ መስመሮች ዝርጋታ፣ የሮቶ ጥገና እና እጥበት፣ የተማሪዎች መማሪያ ክፍል በርና መስኮት ጥገና፣ የኮምውተር፣ ፕርንተርና ፎቶ ኮፒ እና የጀነሬተር ሰርቪስ ለመስራት ይፈልጋል

ዳሸን ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪ ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Addis Zemen (Apr 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ባዳዲ/0144/26 1. ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011

ዳሸን ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0011/26 ዳሽን ባንክ አማ በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን

መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር በቅጥር ጊቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሰነድ ቁጥር 122 መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር በቅጥር ጊቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን

Ethiopian Electric Utility Invites Sealed Bids for the Renovation of Dessie Customer Service Centers No1, No2, and No3.

Addis Zemen (Apr 04, 2026) NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) Renovation Works of Dessie CSC No1, Dessie CSC No2 & Dessie

በኣሪ ዞን በደቡብ አሪ ወረዳ በቾልታ ከተማ ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት በ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ለማስተላለፍ ያዘጋጃውን ለመኖርያ አገልግሎት የሚዉሉ በቁጥር 18 ቦታዎችንና ለድርጅት አገልግሎት የሚዉል በቁጥር 26 በድምሩ 44 ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስተላለፍ ይፈልጋል

The National Bank of Ethiopia (NBE) Invites Bids for the Supply of Microsoft Office 365 E3 Licenses (100 Qty) and MATLAB Software Licenses.

The Reporter (Apr 04, 2026) INVITATION FOR BID 1. National Bank of Ethiopia invites interested and eligible bidders for the

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምስራቅ ሪጅን በአዋሽ መልካሳ፣ ዴራ፣ አርሲ ስሬ፣ ኢተያ፣ ሁሩታ፣ ዲክሲስ፣ ጎንዴ፣ ቆቃ፣ አለም ጤና፣ መቂ፣ አዳሚቱሉ፣ ቡልቡላና በገላን የህንጻ ማሳመር ስራ፣ የጥበቃ ቤት፣ ደረቅ ሽንት ቤትና የአጥር ስራ በግንባታ ዘርፍ የተሰማሩና ደረጃቸው GC/BC 7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ኮንትራክተሮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል