Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች የተመለከተውን ቤት ባለበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

ዘመን ባንክ አ.ማ የጋራ መኖሪያ ቤት (ኮንዶሚኒየም) ስቱዲዬ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 15, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ እና በድጋሚ የወጣ የሀራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል

Reporter(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0005/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 90/97 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡

ዳሸን ባንክ አ.ማ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Addis Zemen(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ገንዘብ ቢሮ ለቢሮ ሥራ አስፈላጊ የሆነ የኤሌክትሮኒክስ (የአዳራሽ sound system) ዕቃዎችን እና ፅዳት ዕቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ ሕጋዊ

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ገንዘብ ቢሮ የኤሌክትሮኒክስ (የአዳራሽ Sound System) ዕቃዎችን እና ፅዳት ዕቃዎች ግዥ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

M/M/O/Magaalaa Adaamaa Mana Jireenyaa Gurguruu Barbaada

Caalbaasii M/A/Mirgaa Waajjira Kantiibaa Magaalaa Adaamaa fa’aa N-3 fi M/A/Idaa Obbe Taaddasaa T/Yohaannis jidduu falmii himannaa raawwii jiru ilaalchisee mana

Ministry of Tourism Invites Eligible Bidders for the Procurement of Tire

Invitation for Bid Procurement of Tire Lot Information Procurement Reference Number: MoT-NCB-G-0246-2016-PUR Object of Procurement: Procurement of Tire Description: Procurement

የቤቶች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሶፊያ አሊ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ንጉሱ መሀመድ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ አልባሳት፣ ጫማ፣ የቤት ዕቃ፣ ስፔርፓርት፣ ምግብ ነክ፣ ኮንስትራክሽን፣ የፅዳት ዕቃ እና ልዩ ልዩ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ አልባሳት፣ ጫማ፣ የቤት ዕቃ፣ ስፔርፓርት፣ ምግብ ነክ፣

በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ የወርክ ሾፕ ዕቃዎች ግዥ ጨረታ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ብሔራዊ የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር አግጨ/004/ኦኩስፋ-ቁጥር-2/2016 ጥቅል-1 (Lot 1)፡ የተለያዩ የወርክ ሾፕ ዕቃዎች ግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት

በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 ፋይናንስ ጽ/ቤት አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች እስቴሽነሪ፣ የፅዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የኮምፒውተር መለዋወጫ፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ የግብርና እቃ እና /ዘር/፣ የህዝብ መኪና ኪራይ ድንኳን፣ ዲኮር፣ ሞንታርቦ እና ዲጄ ኪራይ፣ የህትመት ስራ፣ ቋሚ እቃዎች /ኤሌክትሮኒክስ እና ፈርኒቸር/ እና የጭነት መኪና አይሱዙ/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 14 የድል ፍሬ ጤና ጣቢያ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ድፍጤጣ/ግልጽ/ጨ/01/2017 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 14 የድል ፍሬ ጤና ጣቢያ ለጤና ጣቢያው

የቁራሽ መሬት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ፎዝያ አብዱ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ሁሴን አወል መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፈደራል የመጀመሪያ ፍ/ቤት

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይ ለዋና መ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ ስቴሽነሪ እና የፅዳት ዕቃዎች ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይ ለዋና መ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ ስቴሽነሪ እና የፅዳት ዕቃዎች ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት