Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Aug 02, 2026), Addis Zemen (Aug 02, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0028/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም
ዳሸን ባንክ አ.ማ. ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Addis Zemen (Aug 02, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 45/2018 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ
አማራ ባንክ አ.ማ ለኢንዱስትሪ እና ለኢንዱስትሪ መጋዘን በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 02, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥሮች 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ)
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
Addis Zemen (Aug 02, 2026) በድጋሚ የወጣ የመኪና ጥገና ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ 02/2019 በወላይታ ሶዶ ከተማ የሚገኘው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ ለ2019 በጀት ዓመት በከተማ ውስጥ ከሚገኙ ጋራዦች
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ ለ2019 በጀት ዓመት በከተማ ውስጥ ከሚገኙ ጋራዦች የተሽከርካሪ ዓመታዊ ጥገና አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 17, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ወ–01–01–/2019 የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ፋይናንስ ጽ/ቤት ሎት1.
ሙተቀል አኢማ ወልሙአሊሚን ሀገር በቀል ግብረ ሰናይ ድርጅት 2018 በጀት አመት የሂሳብ እንቅስቃሴ የሚገልፅ አንድ ቦክስ ፋይል በጨረታ አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሙተቀል አኢማ ወልሙአሊሚን ሀገር በቀል ግብረ ሰናይ ድርጅት 2018 በጀት አመት የሂሳብ እንቅስቃሴ የሚገልፅ
የአቡነ ባስልዮስ አጠቃላይ 2ኛ ደ/ት/ቤት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የህትመት ሥራዎች፣ የህክምና እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የጥገና እቃዎች፣ ቋሚ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ተገጣጣሚ ቋሚ እቃዎች፣ የመስተንግዶ እቃዎች የተለያዩ፣ የኤሌክትሮኒክስ፣ ኤሌክትሪክና የኢንተርኔት መስመር ጥገና ሥራዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 17, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ 001/2019 በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከ በወረዳ 01 የአቡነ ባስልዮስ አጠቃላይ 2ኛ ደ/ት/ቤት በ2019ዓ.ም የሥራ
Information Network Security Administration፡ Procurement of Spare Parts
Government (Aug 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/1dcb90c8-54e1-4308-aa78-35947ae4ed39/open Lot Information
St. Peter Specialized Hospital፡ Procurement of RDF Medicines and Medical Supplies
Government (Aug 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b941cb93-9830-4f92-97be-966ed094a9ee/open Lot Information
Ethiopian Customs Commission፡ Procurement of Sport Materials
Government (Aug 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a5001619-f161-48bf-844f-6bcf028b5af8/open Lot Information
Ethio Telecom is Seeking Expressions of Interest from Eligible Companies to Provide Custom Clearance and Packaging Services.
ethiotelecom (Aug 18, 2026) Floating Date: As of August 17, 2026 1. Ethio Telecom invites all interested and eligible companies
ሪፍት ቫሊ ችልድረን ኤንድ ውመን ዲቨሎፕመንት ኦርጋናዜሽን የድርጅቱን በዋናው መ/ቤት ውስጥ የሚገኝ ያገለገለ የመስክ መኪና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 17, 2026) ያገለገለ መኪና ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ሪፍት ቫሊ ችልድረን ኤንድ ውመን ዲቨሎፕመንት ኦርጋናዜሽን የድርጅቱን በዋናው መ/ቤት
የቤቱ ስፋት 345.6 ካ.ሜ የሆነ ቤት እና ኮሮላ ተሽከርካሪ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 17, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ገበየሁ ብርሃኑ እና በፍ/ባለዕዳ ምህረት በርሄ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ