Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Aug 30, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/0033/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ  ይሸጣል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም

ዳሽን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ  ይሸጣል

Reporter (Aug 30, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፀሐይ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ቀጥሎ ባለው ሠንጠረዥ ውስጥ የተመለከተውን ንብረት/ሕንጻ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በአዋጅ ቁጥር 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት

ፀሐይ ባንክ አ.ማ. የተለያየ ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 30, 2026) ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ኖብል አክሽን ሆሊስቲክ ዴቬሎፕመንት የተባለ ግበረሰናይ ድርጅት ሁለት ያገለገሉ /አንድ ሀዮንዳይ አዉቶሞበል የቤት መኪና እና አንድ ፎርድ ባለሁለት ገቢና ፕክአፕ/ መኪኖችን

ኖብል አክሽን ሆሊስቲክ ዴቬሎፕመንት የተባለ ግበረሰናይ ድርጅት ሁለት ያገለገሉ /አንድ ሀዮንዳይ አዉቶሞቢል የቤት መኪና እና አንድ ፎርድ ባለሁለት ገቢና ፕክአፕ/ መኪኖችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 30, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፣ ቡባሕአዳ/ሐራጅ/053/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ. የተበዳሪ ስም የንብረት

ቡና ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ ንብረትነቱ የተለያዩ የኦሮሚያ መሥሪያ ቤቶች የሆኑ ከአገልግሎት ውጭ የሆኑ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን፣ ሞተር ሳይክሎችን፣ ጄነሬተሮችን እና ማሽነሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ (ኮ/መ/ቁ/113218) በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 የሚገኝ የቦታ ስፋቱ በሰነድ 45.94 ካ/ሜ (ጠቅላላ በፕሮፖርሽን 53.94 ካ/ሜ) የሆነ የቤት ቁጥር 407 የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

አማራ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች (መኖሪያ ቤቶች እና አይሱዙ ተሽከርካሪ) በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ (መ/ቁ/አቃቂ 106816) በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 የሚገኝ የቦታ ስፋቱ 522 ካ/ሜ የሆነ ይዞታ ድርሻ (የእስኬች B) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ተስፋ ብርሃን ሕፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ቡልጋ ከተማ አስተዳደር ተስፋ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለቅድመ አንደኛ ተማሪዎች የምገባ ፕሮግራም የተለያዩ ምግብ ነክ እና ምግብ ነክ ያልሆኑ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት የወጣ ማስታወቂያ

በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ (መ/ቁ/93166) በኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ በሰበታ (አዲሱ ፉሪ ክ/ከተማ ቀበሌ 02) የሚገኝ የቦታ ስፋቱ 200 ካ/ሜ የሆነ በሊዝ የሚተዳደር ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ (መ/ቁ/102803) የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በቀድሞ ወረዳ 25 በአዲሱ ወረዳ 13 የሚገኝ የቦታ ስፋቱ 694.88 ካ/ሜ የሆነ ድርጅት ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

The South West Ethiopia People Region (SWEPR) Lowlands Livelihood Resilience Project (LLRP-II) Invites Sealed Bids from Eligible Bidders with Road Construction Licenses or General Contractor (GC) Status for the Construction of the Gara Medium Span Bridge (16m) in Uffit Kebele, Goba Woreda, Kaffa Zone.

የጌራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳዉ ስር ለሚገኘዉ መንገድና ሎጀስቲክ ጽ/ቤት ለሚያስጠግነዉ መንገድ የማሽን ኪራይ ተከራይቶ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጌራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳዉ ስር ለሚገኘዉ መንገድና ሎጀስቲክ ጽ/ቤት ለሚያስጠግነዉ መንገድ የማሺን