Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (May 25, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ ለአቶ ሞላ ታከለ እና ለወ/ሮ አዲሴ ደመላሽ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን በአማራ ክልል በአዊ ዞን በእንጅባራ ከተማ

ፀደይ ባንክ አ/ማ የምግብ ዘይት ፋብሪካ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (May 25, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ ፈጣም ቅርንጫፍ ለአቶ አንሙት የኔነህ እና ለወ/ሮ ገነት ጥሩነህ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን በአማራ ክልል በአዊ ዞን ቲሊሊ ከተማ በካርታ

ፀደይ ባንክ አ.ማ ፈጣም ቅርንጫፍ የቦታው ስፋት በካ/ሜ 250 ካ/ሜ የሆነ መኖሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (May 25, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/ባዳዲ/0219/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተለዉን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባሉበት ሁኔታ

ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በሐራጅ ይሸጣል

Addis Zemen (May 26, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር DBE/NCB/CGPSD/02/2026 የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከዚህ በፊት መለያ ቁጥር DBE/NCB/CGPSD/01/2026 ዝግ ጨረታ አውጥቶ የነበረ ሲሆን ነገር ግን በድጋሚ ግልጽ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የጋርመንት ማሽኖች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኖኅ መርከብ የበጎ አድራጎት ማኅበር የተባለው የሲቪል ማኅበረሰብ ማኅበር ከሐምሌ 1, 2017 – ሰኔ 30, 2018 ዓ.ም. ያለውን ሒሳብ የኦዲት አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድር በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪዎች የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል

Reporter (Jun 14, 2026) ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች ስማቻው ለተገለጸው ተበዳሪዎች

ፀደይ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 14, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የኃራጅሽያጭ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ.ማ. ለአቶ ጌታቸዉ አባት ለሰጠዉ ብድር በመያዣ የያዛቸዉንና ዝርዝር ሁኔታቸዉ

Hibret Bank Invites Interested Bidders for the Supply of VM Server Hard Discs (600 GB, 2.4 TB, 450 GB, and 900 GB) and Compressor Units for Precision Air Conditioners.

Reporter (Jun 14, 2026) Hibret Bank Bid No. HB/035/2026 Invitation to Bid Hibret Bank would like to invite interested Bidders

Ethio Telecom Announces an Extension of the Bid Floating Period for the Procurement of 2WD and 4WD Vehicle Rental Services for the NEER/Semera (Afar Region, Ethiopia), Under RFQ No. 4285051.

ethiotelecom (Jun 15, 2026) EXTENSION OF BID FLOATING PERIOD Division/ Department/Section| 06/12/2026 To: All Participants; Reference: NEER/ROS/SS/6120/32/2018 Reference has been

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ሙሉ ለሙሉ ክፍያቸው የተጠናቀቀ 04 (አራት) ኮንደሚኒየም ሱቆች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ እና በ2019 በጀት ዓመት ለክርስትና እምነት ተከታዮች የዳልጋ ከብት ሥጋ መሸጫ ሱቆችን /ኮንቴይነሮችን/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. RO Maintenance Rehabilitation Service በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Reporter (Jun 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ከዚህ በታች የተገለጸውን RO maintenance Rehabilitation service በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል::

ላቭ ኢን አክሽን ኢትዮጵያ የተለያዩ አገልግሎት አቅራቢዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

Reporter (Jun 14, 2026) ላቭ ኢን አክሽን ኢትዮጵያግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ላቭ ኢን አክሽን ኢትዮጲያ በጤና፣ በትምህርት፣ በኢኮኖሚ አቅም ግንባታ፣ በሰላም

የሰሜን ሸዋ ዞን ኩዩ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2019 የበጀት ዓመት ለኩዩ አጠቃላይ ሆሰፒታል ተኝቶ ለሚታከሙ ታማሚዎች ምግብ ለማቅረብ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሰሜን ሸዋ ዞን ኩዩ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2019 የበጀት ዓመት ለኩዩ አጠቃላይ ሆሰፒታል ተኝቶ ለሚታከሙ