Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Mar 30, 2026) የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለህሩማህ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል ማህበር የሰጠውን የማር ውጤቶች ማቀነባበሪያ ማሽነሪዎች ተከራዩ የኪራይ ክፍያውን በካፒታል እቃ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለሀሩማህ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል ማህበር የሰጠውን የማር ውጤቶች ማቀነባበሪያ ማሽነሪዎች ተከራዩ የኪራይ ክፍያውን በካፒታል እቃ ዱቤ ግዥና ኪራይ ውሉ መሰረት ሊከፍል ባለመቻሉ በተሰጠው ስልጣን መሰረት ተረክቦ በድርድር መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 29, 2026) Invitation to Re-Bid for Printing Addis Ababa Business Directory 2026/27 I.AACCSA, established in 1947, is Ethiopia’s leading business membership organization, dedicated to promoting private sector growth

The Addis Ababa Chamber of Commerce & Sectorial Associations (AACCSA) Invites Bids for the Printing of the Addis Ababa Business Directory 2026/27.

Addis Zemen (Mar 30, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 46/2018 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ

በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሀራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 29, 2026) የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት Exhibition Center and Market Development Enterprise በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በመጪው ዓመት በከፍተኛ ድምቀት የሚዘጋጀውን “የ2019

ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት አዘጋጆች (Event Organizers) በግልፅ ጨረታ በማወዳደር እንዲያዘጋጁ ግዴታ (mandatory) ሰነዶችን ማቀረብ የሚችሉ ተጫራቾችን ይጋብዛል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Mettu University፡ Procurement of Kitchen Utensils

Government(Nov 03, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/8e2d63d7-f2d6-465f-b005-aaa991a471e1/open Reference

ኢትዮ ቴሌኮም የ ኬብል ክሊፖች 10 ሚሜ (Cable Clips 10mm) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. ኢትዮ ቴሌኮም የ ኬብል

በኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የመልካሣ ግብርና ምርምር ማዕከል የቢሮና ላብራቶሪ ሕንፃ የግንባታ ሥራ ለማከናወን ማዕከሉ የሚያስፈልጉ ግብዓቶችን በማቅረብ የባለሙያ የእጅ ዋጋ (Labor Cost) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

አርቲክራፍት ኢንዱስትሪ ኃላ/የተ/የግ/ማህ የተጋቡ የሄክሰን ኬሚካል ባዶ በርሜሎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

2merkato.com(Nov 03, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ቀን 20/02/2018 ዓ/ምየጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን አርቲክራፍት

Commercial Bank of Ethiopia: Request for Cancellation of Bid Announcement

Reporter(Nov 02, 2025)   የኢትዮጵያ ንግድ ባንክCOMMERCIAL BANK OF ETHIOPIA Re: Request for cancellation of bid announcement bid no. 38/2025/26Please find

በአብክመ በደ/ወሎ/ዞን የለገሂዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሚሠራው የመንገድ ሥራ የማሽን ኪራይ በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ  በአብክመ በደ/ወሎ/ዞን

የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሌጅ የተለያዩ የተሰባበሩ የአልጋ ብረታ ብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሌጅ የተለያዩ የተሰባበሩ የአልጋ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የበረኸት ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት ለሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል እቃ እና አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2018

The Leka Dullacha Woreda Finance Office Wishes to Announce a Correction to the Starting Date for the Purchase of Bidding Documents

Addis Zemen(Nov 01, 2025)  ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Correction It has to be recalled that an advertisement was