Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (May 28, 2026) የመጀመሪያ (1ኛ) ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት የባንኩ ደንበኛ የወሰደውን የካፒታል ዕቃ ኪራይ ክፍያ በገባው የሊዝ ውል መሰረት
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት የተለያዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 28, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወሰኔ አልታዬ እና በፍ/ባለዕዳ እዮብ ጥላዬ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.324010 በቀን 01/11/2017ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ውሳኔ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (May 28, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ሙሉጌታ አሰፋ እሸቴ እና የፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ጌታቸው አሰፋ እሸቴ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/262275
አጠቃላይ ይዞታው 273 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (May 27, 2026) በድጋሜ የወጣ የጊኒር ሾፕ የእድሳት ግንባታ ሥራ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሠረት ጊኒር ሾፕ የእድሳት (construction of
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ጊኒር ሾፕ የእድሳት (construction of Renovation Work at Ginir ET Network Stuffs and Equipment Rooms) ግንባታ ሥራን ደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን የጨረታ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ አውጥቷል
Addis Zemen (Jul 14, 2026) የጨረታ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን የተለያዩ ከባድ መኪናዎች ፣የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች፣ ፕላንቶች እና መለስተኛ
በቂ/ክ/ከ/ት/ጽ/ቤት የጥበብ ገበያ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና የመጀ/ደ/ት/ቤት ለ2019 የበጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድረን መግዛት እንፈልጋለን
Addis Zemen (Jul 14, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በቂ/ክ/ከ/ት/ጽ/ቤት የጥበብ ገበያ ቅድመ አንደኛ ፣አንደኛ እና የመጀ/ደ/ት/ቤት ለ2019 የበጀት ዓመት የሰራተኞች
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ደ/3ሆ/ል ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ የተለያዩ መኪናዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎት ግዥ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር A-02/2019 በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ደ/3ሆ/ል ለ2019
Ministry of Finance: Procurement of Spare Parts
Government (Jul 14, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/29f184f7-45df-48f0-971d-a7ae5881d71a/open Lot Information
Ministry of Finance: Procurement of Hotel Services
Government (Jul 14, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/50f27f24-2366-42ad-84fe-8b62ed9a7e17/open Lot Information
ደዌ ሀረዋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም. የተለያዩ እቃዎችን በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 14, 2026) የብሄራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ የኦሮሞ ብ/ዞን/ ደዌ ሀረዋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት
በላይነህ ክንዴ ብረታ ብረት ኢንጅነሪንግ ኮምፕሌክስ በገላን ፋብሪካ ውስጥ የሚገኘው ተረፈ ምርት ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች (በኪሎ ግራም) መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን በላይነህ ክንዴ ብረታ ብረት ኢንጅነሪንግ ኮምፕሌክስ በገላን ፋብሪካ ውስጥ የሚገኘው ተረፈ ምርት
በስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 1 እና 3 ጽ/ቤት ሶስት አርቲኩሌትድ ትራክተር ኪራይ የአገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 14, 2026) ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-LP/OT/001/OKSF1&3/2018 በስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 1 እና 3
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 14, 2026) የተተዉ ዕቃዎች የሐራጅ ጨረታ ቁጥር ሐ-01/2019 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተሻሻለው የጉምሩክ