Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Apr 01, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቁጥር 29/2018 በተለያዩ ጊዜያት ለሚያካሂዳቸው ውድድሮች ላይ መረጃዎችን በተደራጀ መልኩ ለመያዝ እንዲያስችለን ብዛት ሶስት/3/ Samsung Golaxy $25 Ultra

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በተለያዩ ጊዜያት ለሚያካሂዳቸው ውድድሮች ላይ መረጃዎችን በተደራጀ መልኩ ለመያዝ እንዲያስችለን ብዛት ሶስት/3/ Samsung Golaxy $25 Ultra በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 01, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 29/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 01, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቁጥር 28/2018 የ2018 በጀት ዓመት አመታዊ የደንብ ልብስ በሀገር ውስጥ ጨረታ በግልጽ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በዚሁ መሠረት፡– 1.

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የ2018 በጀት ዓመት አመታዊ የደንብ ልብስ በሀገር ውስጥ ጨረታ በግልጽ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Apr 01, 2026) ዘመን ባንክ አ.ማ የንብረት (ቤት) ሽያጭ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ. በብድር አሰጣጥ ሂደት የተረከባቸውን ከዚህ በታች የተመለከቱትን የመኖሪያ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

ዘመን ባንክ አ.ማ. በብድር አሰጣጥ ሂደት የተረከባቸውን የመኖሪያ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ፓስቶራሊስት ኮንሰርን /PASTORALIST CONCERN 09 ያገለገሉ ቀላል ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Feb 16, 2025) Addis Zemen (Feb 16, 2025) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር PC‐01/2017 ፓስቶራሊስት ኮንሰርን/PASTORALIST CONCERN

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የመጋዘን ማጠኛ ሸራ (Fumigation Sheet) ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 16, 2025) የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የመጋዘን ማጠኛ ሸራ ለመግዛት የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ./ብገጨ/12/2017 የኢትዮጵያ

ORDA Ethiopia Invites Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Maintenance Services for Organization Vehicles and Other Related Issues

Reporter (Feb 16, 2025) INVITATION FOR BIDS Bid No. ORDA /NCB/PS/01/2025 1. ORDA Ethiopia has a plan to purchase maintenance

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል Surveillance Camera (ltem Supply, Lnstallation and Trading) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 16, 2025) የሀገር ውስጥ የጨረታ ማስታወቂያቁጥር ሙሲፋ/43/2017 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል Surveillance Camera

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን በቀወት ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት ለቀወት ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ ጋቢዮን እና የጋቢዮን ሽቦ ግዢ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ የተፈጥሮ ሀብት መሬት አስተዳደር ዘርፍ በካልም ላንድ (CALM-La) ፕሮጀክት የሁለተኛ ደረጃ የመሬት ልኬት ሥራ ለመሥራት የሚያገለግሉ ሶስት (3) ሎንግ ቤዝ የኪራይ መኪናዎችን በተዘጋጀው እስፔስፊኬሽን መሰረት የሚያቀርቡትን በህጋዊ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

Ethiopian Investment Holdings Now Invites Eligible Suppliers Recruitment of Consulting Firm for Ethiopian Mineral Corporation Organizational Restructuring

Ethiopian Herald (Feb 16, 2025) Invitation To Bid Ethiopian Investment Holdings is seeking eligible suppliers who meet the following requirements

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ለምርት አገልግሎት የሚውል የጥሬ ዕቃ ትራንስፖርት (ፑሚስ፣ ከሊንከር፣ ጅፕሰም) እና ሲሚንቶ የሚያጓጉዙ የትራንስፖርት ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን መግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የድሬዳዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለድሬዳዋ መልካ ጀብዱ የመንገድ ስራ ፕሮጀክት ለስራ አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈለጋል

Addis Zemen (Feb 16, 2025) የኮንስትራክሽን መሣሪያዎች ኪራይ ጨረታ ማስታወቃያ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የድሬዳዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለድሬዳዋ መልካ ጀብዱ