Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Apr 28, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢ.አ.መ. ጡረተኞች የኮንትራት ሥራዎች ኃላ/ የተ/የኅ/ሥ/ማህበር በኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ኢንተርፕራይዝ ግቢ ውስጥ የሚገኝ የምግብ ቤት መጠቀሚያ የነበሩ በሚከተለው ሰንጠረዥ የተጠቀሱትን ያገለገሉ ዕቃዎች
የኢ.አ.መ. ጡረተኞች የኮንትራት ሥራዎች ኃላ/ የተ/የኅ/ሥ/ማህበር በኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ኢንተርፕራይዝ ግቢ ውስጥ የሚገኝ የምግብ ቤት መጠቀሚያ የነበሩ ያገለገሉ የእንጨት እና የብረት ካውንተሮች የተሰባበሩ እና ያገለገሉ የምግብ ቤት እቃዎች እና የተቀዳደዱ ድንኳኖች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 27, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር 006/ 2018 በደ/ኢ/ክ/መንግሥት የግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የማይሰጡ ዕቃዎችን
በደ/ኢ/ክ/መንግሥት የግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የማይሰጡ ዕቃዎችን የንብረት አስወጋጅ ኮሚቴ ከለዩት ዕቃዎች ውስጥ አንዱ የኤሌክትሪክ ኬብል ሲሆን እንዲወገድ ባቀረቡት መሠረት በግልጽ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 28, 2026) የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ጌዴኦ ዞን የኮቾሬ ወረዳ ፍርድ ቤት አጥር ግንባታ እና የቢሮ ህንጻ ጥገና ለማካሄድ በግንባታ ሥራ ላይ የተሰማሩ የሥራ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ጌዴኦ ዞን የኮቾሬ ወረዳ ፍርድ ቤት አጥር ግንባታ እና የቢሮ ህንጻ ጥገና ለማካሄድ በግንባታ ሥራ ላይ የተሰማሩ የሥራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 27, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረዉ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክፍለ ከተማ የየካ መሳለሚያ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት የ2ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክፍለ ከተማ የየካ መሳለሚያ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት አላቂ እና ቋሚ የህክምና እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ፀሐይ ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Nov 02, 2025) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡_ ፀባ/06/2025-26 ፀሓይ ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ያገለገሉ
አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Nov 02, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ
Dire Dawa Polytechnic College Wants to Notify an Amendment to RFB Reference No.: ET-DDPOLYTECHNIC-477613-GO-RFB
Ethiopian Herald(Nov 02, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Request for Bids Goods (Two-Envelope Bidding Process) The following
ግሎሪየስ ኃ/የተ/ግ ኩባንያ ጉዳት እና እንከን ያለባቸውን የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎችን በጨረታ አውዳድሮ ባሉበት ሁኔታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Nov 02, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ጉዳት እና እንከን ያለባቸውን የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎችን
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ የወረሳቸውን ለንግድ አገልግሎት የሚውሉ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ ሙሉ በሙሉ በጥሬ ገንዘብ መግዛት ለሚችል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Nov 02, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ (ቁጥር AP-03/2025/26) የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ
The International Institute of Rural Reconstruction (IIRR), in Collaboration with Polish Center for International Aid (PCPM), is Seeking Sealed Bids from Qualified Individuals or Firms for TWO Separate Services Related to the “Support to Development of Emergency and Disaster Response Services in Ethiopia” Project.
Reporter(Nov 02, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! Invitation toBid (Re-advert)Issue Date: November 02, 2025 Questions Due: November03 to November 14, 2025 Answer
ሕዳሴ ቴሌኮም አክሲዮን ማህበር የሰራተኞች የሥራ ጫማ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter(Nov 02, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ሕዳሴ ቴሌኮም አ.ማየሰራተኞች የሥራ ጫማ ገዥ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ
Commercial Bank of Ethiopia Invites Interested and Qualified Bidders/suppliers for the Procurement of the RASP (Runtime Application Self-Protection) System
Reporter(Nov 02, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። INVITATION TO NATIONAL COMPETITIVE BID 1.
ወጋገን ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Nov 02, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለመጀመርያ ግዜ የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ወጋገን 005 /2018 ወጋገን ባንክ አ.ማ