Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Apr 28, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢ.አ.መ. ጡረተኞች የኮንትራት ሥራዎች ኃላ/ የተ/የኅ/ሥ/ማህበር በኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ኢንተርፕራይዝ ግቢ ውስጥ የሚገኝ የምግብ ቤት መጠቀሚያ የነበሩ በሚከተለው ሰንጠረዥ የተጠቀሱትን ያገለገሉ ዕቃዎች

የኢ.አ.መ. ጡረተኞች የኮንትራት ሥራዎች ኃላ/ የተ/የኅ/ሥ/ማህበር በኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ኢንተርፕራይዝ ግቢ ውስጥ የሚገኝ የምግብ ቤት መጠቀሚያ የነበሩ ያገለገሉ የእንጨት እና የብረት ካውንተሮች የተሰባበሩ እና ያገለገሉ የምግብ ቤት እቃዎች እና የተቀዳደዱ ድንኳኖች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 27, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር 006/ 2018 በደ/ኢ/ክ/መንግሥት የግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የማይሰጡ ዕቃዎችን

በደ/ኢ/ክ/መንግሥት የግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የማይሰጡ ዕቃዎችን የንብረት አስወጋጅ ኮሚቴ ከለዩት ዕቃዎች ውስጥ አንዱ የኤሌክትሪክ ኬብል ሲሆን እንዲወገድ ባቀረቡት መሠረት በግልጽ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 28, 2026) የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ጌዴኦ ዞን የኮቾሬ ወረዳ ፍርድ ቤት አጥር ግንባታ እና የቢሮ ህንጻ ጥገና ለማካሄድ በግንባታ ሥራ ላይ የተሰማሩ የሥራ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ጌዴኦ ዞን የኮቾሬ ወረዳ ፍርድ ቤት አጥር ግንባታ እና የቢሮ ህንጻ ጥገና ለማካሄድ በግንባታ ሥራ ላይ የተሰማሩ የሥራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 27, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረዉ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክፍለ ከተማ የየካ መሳለሚያ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት የ2ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክፍለ ከተማ የየካ መሳለሚያ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት አላቂ እና ቋሚ የህክምና እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን የዱራሜ ዲስትሪክት ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገነባቸው የመንገድ ግንባታና ጥገና ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውል የሰርቪስ አይሱዙ፣ የሠራተኞች ማመላለሻ ሰርቪስ ሚኒባስ/ሃይሩፍ ወይም ሀይሱዙ ቅጥቅጥ መኪና የሚያቀርቡ በጨረታ አፈጻጸም መመሪያ ላይ በዝርዝር በተገለፀው መሠረት ከሕጋዊ የኮንስትራክሽን ማሽነሪ አከራዮች በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

ፀደይ ባንክ አ.ማ. በደብረታቦር ዲስትሪክት እስቴ ቅርንጫፍ የቢሮ ግንባታ ማጠናቀቂያ ስራ፣ Issue Bank Strong Room (Civil, Electrical & Electro-Mechanical Work) & In Row DX Precision Cooling Unit (14KW) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ኮንስትራክሽን ባለስልጣን ኤሌክትሮኒክስ፣ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃዎች እና የተሽከርካሪ (የመኪና) ማስዋቢያ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 05, 2025)   የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ኮንስትራክሽን ባለስልጣን ኤሌክትሮኒክስ፣ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃዎች እና

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የወረባቦ ወረዳ ግዥ ንብረት አስ/ቡድን በ2018 በጀት ዓመት ለወረባቦ ወረዳ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያ፣ የፕሪንተር ቀለም፣ የጽዳት እቃዎች፣ የቢሮ መገልገያ እቃዎች፣ የህትመት ስራዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና ተሰርተው የሚቀርቡ ተገጣጣሚዎች በግልፅ ጨረታ በሎት ድምር አወዳድሮ አሸናፊዎችን በመለየት መግዛት ይፈልጋል

Ministry of Industry: Procurement of Samsung Ipad S8 Cover with Keyboard

Government(Nov 05, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/4da1def9-e659-4fed-9db4-a8c526fb68b9/open Lot Information

Ethiopian Roads Administration: Procurement of Boiler

Government(Nov 05, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት

Addis Ababa University: Procurement of Office Equipment Main Campus

Government(Nov 05, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/350b5549-afb0-4dfc-bbf0-4a1772492ec0/open Lot Information

Ministry of Defense፡ Procurement of Uniform or Cloths

Government(Nov 05, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/5210d45e-1f4a-4087-85d7-4543542aed37/open Reference

Ministry of Revenue: Procurement Of Hotel Service

Government(Nov 05, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/ea3f471f-2cb1-4aff-a6fb-0f8ac8e7094d/open Reference