Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Apr 28, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢ.አ.መ. ጡረተኞች የኮንትራት ሥራዎች ኃላ/ የተ/የኅ/ሥ/ማህበር በኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ኢንተርፕራይዝ ግቢ ውስጥ የሚገኝ የምግብ ቤት መጠቀሚያ የነበሩ በሚከተለው ሰንጠረዥ የተጠቀሱትን ያገለገሉ ዕቃዎች

የኢ.አ.መ. ጡረተኞች የኮንትራት ሥራዎች ኃላ/ የተ/የኅ/ሥ/ማህበር በኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ኢንተርፕራይዝ ግቢ ውስጥ የሚገኝ የምግብ ቤት መጠቀሚያ የነበሩ ያገለገሉ የእንጨት እና የብረት ካውንተሮች የተሰባበሩ እና ያገለገሉ የምግብ ቤት እቃዎች እና የተቀዳደዱ ድንኳኖች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 27, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር 006/ 2018 በደ/ኢ/ክ/መንግሥት የግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የማይሰጡ ዕቃዎችን

በደ/ኢ/ክ/መንግሥት የግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የማይሰጡ ዕቃዎችን የንብረት አስወጋጅ ኮሚቴ ከለዩት ዕቃዎች ውስጥ አንዱ የኤሌክትሪክ ኬብል ሲሆን እንዲወገድ ባቀረቡት መሠረት በግልጽ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 28, 2026) የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ጌዴኦ ዞን የኮቾሬ ወረዳ ፍርድ ቤት አጥር ግንባታ እና የቢሮ ህንጻ ጥገና ለማካሄድ በግንባታ ሥራ ላይ የተሰማሩ የሥራ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ጌዴኦ ዞን የኮቾሬ ወረዳ ፍርድ ቤት አጥር ግንባታ እና የቢሮ ህንጻ ጥገና ለማካሄድ በግንባታ ሥራ ላይ የተሰማሩ የሥራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 27, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረዉ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክፍለ ከተማ የየካ መሳለሚያ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት የ2ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክፍለ ከተማ የየካ መሳለሚያ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት አላቂ እና ቋሚ የህክምና እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን በእንጅባራ ከተማ የውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ተጀምሮ ያልተጠናቀቀ የመጠጥ ዉሀ ፕሮጀክት ከፊል ቀሪ ስራዎችን ለማጠናቀቅ በ2018 በጀት አመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Be’kur(Nov 03, 2025)   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን በእንጅባራ ከተማ የውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ተጀምሮ ያልተጠናቀቀ የመጠጥ

የቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Be’kur(Nov 03, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አስፋው መላክ

Geological Institute of Ethiopia: Procurement of Geoscience Laboratory Equipment

Government(Nov 05, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/89918743-9d1b-43c9-8b47-7a699aa409fb/open Reference

Ethiopia Media Authority: Procurement of Uniform

Government(Nov 05, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/2b562352-c3d1-45f6-9eef-0f53e7269458/open Reference

The Ethiopian Red Cross Society, Dire Dawa Branch Office (ERCS-DDBO), is Implementing a Project to Prevent and Control Non-Communicable Diseases (NCDs). In Line with This, ERCS-DDBO Invites Sealed Bids from Eligible, Qualified, and Competent Bidders for the Supply of PPE and Visibility Items

Reporter(Nov 05, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ETHIOPIAN RED CROSS SOCIETY (ERCS)Dire Dawa Branch OfficeINVITATION TO BIDProcurement

Messebo Cement Factory PLC. (MCF PLC) Invites Eligible Bidders for the Supply of Various Building Construction Materials, Different Types of Electrodes, and V-belts

Reporter(Nov 05, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  INVITATION FOR BIDTENDER NO. MCF PLC 75/2025 Messebo Cement Factory PLC. (MCF PLC) invites eligible

SOS Sahel Ethiopia is Inviting Bids for the Supply of Polythene Tubes for its FSDP Program

Reporter(Nov 05, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   INVITATION TO BID Invitation Number (NCB) SOS-NCB-G-GBV-01-2025 SOS Sahel Ethiopia

የሲቡ ስሬ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት የተለያዩ ማሽነሪዎችን ዶዘር፣ ግሬደር፣ ኤከስካቫተር፣ ዳምፕ ትራክ፣ ሩሎ፣ ሻወርትራክ እና ፒካፕ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 05, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ

Federal Supreme Court: Procurement of Spotlight and Perki

Government(Nov 05, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/921dd8ed-16d3-4191-b2d1-4fcc2f1580bf/open Lot Information