Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Jun 24, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 41/2018 አማራ ባንከ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ
አማራ ባንከ አ.ማ. ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 24, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 39/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ ተሸከርካሪዎች፣ የሞተርሳይክል እና የተሸከርካሪ መለዋወጫዎች
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በቀን 24/10/2018 ዓ/ም እና 27/10/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ ኤሌክትሪክ እቃዎች፣ ተሽከርካሪ መኪናዎች፣ የሞባይል ቀፎና አክሰሰሪ፣ ምግብ ነክ፣ እና ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 24, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 42/2018 አማራ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ
አማራ ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የምዕራብ ጐጃም ዞን ገንዘብ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ቡድን ለምዕራብ ጎጃም ዞን ጤና መምሪያ ለመሰብሰቢያ አገልግሎት የሚውል የመሰብሰቢያ አዳራሽ ግንባታ ደረጃ 7 ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ ደረጃ 6 ህንጻ ሥራ ተቋራጭ እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 29, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የምዕራብ ጐጃም ዞን ገንዘብ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ቡድን ለምዕራብ ጎጃም ዞን ጤና መምሪያ ለመሰብሰቢያ አገልግሎት
በደቡብ ጎንደር ዞን ለደብረታቦር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የህንፃ እድሳት ለማስጠገን ፈቃዳቸው ከደረጃ 1-4 ያሉ ተቋራጭ እና ልዩ የሥራ ተቋራጭ እንዲሁም በ2017 ዓ/ም ግንባታ ገንብተው መልካም ሥራ አፈፃፀም ካላቸው ተቋራጮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በዝቅተኛ ዋጋ ከሞሉ ተወዳዳሪዎች ማሰራትና ማስጠገን ይፈልጋል
Be’kur(Dec 29, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር ዞን ለደብረታቦር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የህንፃ እድሳት ለማስጠገን ፈቃዳቸው
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን /አሚኮ/ የስቱዲዮ ሀ እና ለ ኮንትሮል ሩም የኢንቴረር ስራን ደረጃ 8 ብቻ የማጠናቀቅ ስራ /የማስዋብ/ ፈቃድ ያለቸዉን ተቋራጮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት ማሰራት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 29, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 11/2018 የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን /አሚኮ/ የስቱዲዮ ሀ እና ለ ኮንትሮል ሩም የኢንቴረር ስራን
የጎንጅ ቆለላ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት የጽዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና መለዋወጫ እንዲሁም የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች (ለባህል ቡድኖች የሚያገለግል) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 29, 2025) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጎንጅ ቆለላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥና /ንብ/አስ/ቡድን በ2018 በጀት አመት አገልግሎት ለሚሰጣቸው
የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Be’kur(Dec 29, 2025) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ ጥላሁን ቢተው እና በአፈ/ተከሳሽ ደረጀ የኔት መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ
በደቡብ ወሎ ዞን የሐይቅ ከተማ መጠጥ ዉሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ግዥና ፋይናንስ አስ/የሥ/ሂደት የቧንቧ መገጣጠሚያዎች፣ የንፅህና መጠበቂያዎች እና የፅህፈት መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 29, 2025) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ወሎ ዞን የሐይቅ ከተማ መጠጥ ዉሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ግዥና ፋይናንስ አስ/የሥ/ሂደት የቧንቧ መገጣጠሚያዎች፣
የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ለቢዘነስ እና ማህበራዊ ጥናት ኮሌጅ አገልገሎት የሚውል የፅዳት እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Jan 01, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/6f348a5e-f9c4-4e5a-b0b1-8d99dd7e4b2e/open Reference
የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ሲሚንቶ እና ሌሎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Jan 01, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/71505f07-3ed7-4851-b80f-2f7b0f85d14e/open Reference
በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለጃ/ወ/ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ 500 ካሬ ሜትር ስፋት ያለው ቢሮ G+1 ፎቅ ለማስገንባት የህንጻ ዲዛይን እና የሥራ ዝርዝር እንዲሁም የአፈር ጥናት የሚሰራ የአማካሪ መሃንዲስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 29, 2025) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ