Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Jul 25, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አሚጎስ ብድርና ቁጠባ ህ/ሥራ/ማ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ መብራቱ በላይ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር
ድጋሚ የወጣ ያገለገለ የ3L ሚኒባስ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jul 25, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር SSNT-T 625 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የአሶሳ፣ሐዋሳ እና ጂንካ ኤርፖርቶች (የአውሮፕላን ማረፊያዎች) የደህንነት አጥር ግንባታ ሥራ የሚያከናውኑ ደረጃ ሶስት (3)
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የአሶሳ፣ ሐዋሳ እና ጂንካ ኤርፖርቶች (የአውሮፕላን ማረፊያዎች) የደህንነት አጥር ግንባታ ሥራ የሚያከናውኑ ደረጃ ሶስት (3) እና ከዚያ በላይ የሆኑ ጠቅላላ ወይም ህንፃ ስራ ተቋራጮችን እንዲሁም የሀገር ውስጥ ጨረታ ለመሳትፍ ፈቃድ ያላቸው የሀገር ውስጥ እና አለም አቀፍ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 25, 2026) ድጋሜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/1019 እና 20/2019 የዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ውል ይዞ ለሚገነባቸው፡- 1 ለፌደራል ገቢዎች ባ/ዳር ቅርንጫፍ ግንባታ ፕሮጀክት የTempered Glass Work
የዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ለፌደራል ገቢዎች ባ/ዳር ቅርንጫፍ ግንባታ ፕሮጀክት የተለያዩ ስራዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት እና ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 25, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የድሬዳዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለዲስትሪክታችን ሠራተኞች ለ2018 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ጥቅማጥቅም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት
የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የድሬዳዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለዲስትሪክታችን ሠራተኞች ለ2018 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ደንብ ልብስ ጫማ፣ የደህንነት መጠበቂያ እና የፅዳት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የመንገድ ጥገና ፕሮጀክቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነሎደሩ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 30, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የግዢ መለያ ቁጥር፡-ሲ/መ/ባ/063/2018 የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የመንገድ ጥገና ፕሮጀክቶች ላይ
Addis Ababa City Administration Public Procurement and Property Disposal Service Invites Eligible Bidders for the Procurement of Machineries and Vehicles
Government(Jan 30, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/88b043f4-8d98-40e0-ba0b-0b69fa080ef7/open Invitation to Bid
የፌዴራል ፍ/ቤቶች የፍ/አፈጻጸም ጽ/ቤት የሐራጅ ቀን ማረሚያ አውጥቷል
Addis Zemen(Jan 30, 2026) ማረሚያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ፍቀርተማርያም ተመስገን እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ደስታ ልየው መካከል ስላለው የፍ/አፈጻጸም ክርክር ጉዳይ በአዲስ
The Ministry of Agriculture Seeks a Database Manager for the Sustainable Land Management Program (RLLP-II).
Ethiopian Herald(Jan 30, 2026) Ethiopia: Ministry of Agriculture Sustainable Land Management Program Terms of Reference Resilient Landscapes and Livelihoods Project
The Amhara Regional State Bureau of Trade and Market Development Invites Bids for the Construction of Four Market Centers Under the Food System Resilience Program (FSRP)
Ethiopian Herald(Jan 30, 2026) National Competitive BID for Work Amhara National Regional State Bureau of Trade and Market Development Project:
Omo Kuraz No 1&3 Sugar Factory Invites Sealed Bids from Interested Eligible & Qualified International Bidders for the Supply and Delivery of the KAT Haulage Tractor Spare Parts
Ethiopian Herald(Jan 30, 2026) INVITATION TO BID OPEN INTERNATIONAL COMPETITIVE BIDDING Tender No. FP/OT/018/OKSF1&3/2018/2026 1. Omo Kuraz No 1&3 Sugar
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ብቁ የሆኑ ደረጃ 1 ጠቅላላ ሥራ ተቋራጮችን (GC-1) በጨረታ አወዳድሮ በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ የደህንነት አጥር ፕሮጄክት የCCTV፣ IDS እና የኤሌክትሪክ መብራቶች ዲዛይን፣ ገጠማ፣ ሙከራ እና ኮሚሽኒንግ አገልግሎት ለማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር SSNT-1595 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ብቁ የሆኑ ደረጃ 1 ጠቅላላ ሥራ ተቋራጮችን (GC-1)
የሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሣሪያ እና የፅዳት ዕቃ በግልፅ በጨረታ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 30, 2026) በድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የጽ/መሣሪያ እና የፅዳት
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጎፋ ዞን መሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በካፒታል በጀት ለትምህርት ቤቶች ጽ/ቤት ለማይዘሎ አዲስ የ2ኛ ደረጃ ት/ቤት የመማሪያ ክፍል እና የጣፋ ጲርጫ Comprehensive Health Post ግንባታ ማስጨረሻ ሥራ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጎፋ ዞን መሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በካፒታል በጀት ለትምህርት