Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Sep 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ቁጥር 04/2026/27 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብዛታቸው 25 የሆኑ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን አዲስና በድጋሚ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብዛታቸው 25 የሆኑ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን አዲስና በድጋሚ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0037/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ /አስያዥ/ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡
ዳሸን ባንክ አ.ማ. የንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 14, 2026) የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 10/2019 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣
በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ዕቃዎቹ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 13, 2026) ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር የተለያዩ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የጠበላ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የማዕድን ውጤት ግብዓት (ድንጋይ፣ አሸዋ፣ ጠጠር) የኮንስትራክሸን ማቴሪያል (ቆርቆሮ፣ ምስማር፣ ፌሮ፣ ብሎኬት … ወዘተ) ለሁለተኛ ዙር ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 25, 2026) ሁለተኛ ዙር የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 02/2018 በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በወላይታ ዞን የጠበላ
ኢትዮ ቴሌኮም የፊክስድ ኔትወርክ ጥገና እና ማሻሻያ እንዲሁም የአቅርቦት አገልግሎት (Provisioning, Maintenance and Mini Rehabilitation Outsourcing Service) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም የፊክስድ ኔትወርክ ጥገና እና ማሻሻያ እንዲሁም የአቅርቦት አገልግሎት (Provisioning, Maintenance and
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የዋግኸምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የፃግብጂ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት የትምህርት ቤት ጥገና ስራ በግልፅ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 25, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የዋግኸምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የፃግብጂ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት
የደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መንግስት ካፋ ዞን ቦንጋ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2018 ዓ/ም በጀት ዘመን ለስልጠና አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 25, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር 002/2018 የደ/ም/ኢ/ህ/ክ / መንግስት ካፋ ዞን ቦንጋ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
Ethiopian Shipping and Logistics Invites Eligible Bidders for the Purchase of Bio-metric Attendance Machines.
Addis Zemen (Mar 25, 2026) Invitation to Bidders TENDER NO RFQ: ESLSE/COR/NEG/PRF/2025/02397 ETHIOPIAN SHIPPING AND LOGISTICS WOULD LIKE TO INVITE
The International Committee of the Red Cross (ICRC) Ethiopia is Selling Used Vehicles and Generators Through a Sealed Bid Process.
Reporter (Mar 25, 2026) International Committee of the Red Cross ICRC Ethiopian Delegation Logistics Unit /Addis Ababa Bole Sub City
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አዳማ ሪጅን ያገለገሉ የእንጨት ምሶሶ፣ ያገለገሉ ጎማዎች እና በርሜሎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 25, 2026) የጨረታ ቁጥር EEU/OROMIA/ADAMA/NCB-002/2018 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አዳማ ሪጅን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ያገለገሉ የእንጨት ምሶሶ፣ ያገለገሉ
ወጋገን ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በእዳ ማካካሻነት የያዛቸውን ንብረቶች አሁን ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 25, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር WB/PAF/04/26 ወጋገን ባንክ አ.ማ ከታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩት ለሰጠው ብድር በእዳ ማካካሻነት የያዛቸውን
በወሎ ዩኒቨርሲቲ የላኮመንዛ ንግድና የማማከር ሥራዎች ኢንተርፕራይዝ በስሩ ለሚገኘው መድኃኒት ቤት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የሰው መድኃኒቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 002/2018 በወሎ ዩኒቨርሲቲ የላኮመንዛ ንግድና የማማከር ሥራዎች ኢንተርፕራይዝ በስሩ ለሚገኘው መድኃኒት