Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 17, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ልዩልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 06/2018 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ

በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ንብረቶች በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ዕቃዎቹ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 17, 2026) የመጀመሪያ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ፤ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለአቶ ተስፋየ አባተ የሰጠው የካፒታል እቃ ተከራዩ የኪራይ ከፍያውን በካፒታል እቃ ዱቤ ግዥና ኪራይ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት ንብረት በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 18, 2026) ለ2ኛ ጊዜ በድጋሚ የወጣ በእጅ የሚገፋ ትራክተር ግዥ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን ጣና ፍሎራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአማራ ክልል በባህርዳር ዙሪያ ወረዳ በ124 ሄክታር ላይ በአበባ፣አትክልትና ፍራፍሬ

ጣና ፍሎራ ኃ.የተ.የግ.ማህበር በእጅ የሚገፋ ትራክተር በጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 17, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የመኖሪያ ቤቶች የሽያጭ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አባ/ንፋማመ/02/18 አማራ ባንክ አ.ማ የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በተሻሻለው 216/92 መሠረት በእዳ

አማራ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ያገለገሉ ልዩ ልዩ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር:ኢኢግ/ንአአኮ/ብግጨ/05/2018 ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ንብረትነታቸው የዋና መ/ቤት እና በስሩ በሚገኙ ኢንዱስትሪዎች

Amhara Bank SC Invites All Interested and Eligible Bidders to Participate on the Bid for the Different Services.

Reporter (Aug 16, 2026) Invitation to National Competitive Bid (NCB) Bid Ref. No: ABa/PFMD/LCB/028/2026 (1) Amhara Bank SC invites all

ሲንቄ ባንክ አ.ማ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 16, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር ሲባ/ህአዲ/ሐራጅ/040/2018 ሲንቄ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት

The Amhara National Regional State Water and Energy Bureau: Correction on Request for Bids for RFB No: Amhara/MoWE/CR-WaSH/NCB/W-01/26

Ethiopian Herald (Aug 16, 2026) Correction on Request for Bids Employer: Amhara National Regional State Water and Energy Bureau Project:

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ. ያገለገሉ የቢሮ መገልገያ እቃዎች፣ የመኪና መለዋወጫዎችና ልዩ ልዩ ዓይነት ያገለገሉ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 16, 2026) ያገለገሉ ቋሚ የቢሮ መገልገያ እቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 02/2026/27 1. ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ

ብርሃን ባንክ አ.ማ. ነዳጅ የሚጠቀሙ ተሽከርካሪዎችን በኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች የመተካት ስትራቴጂ ይዞ እየተገበረ ይገኛል በዚሁ መሰረት ያገለገሉ ስድስት አውቶሞቢል እና ሶስት ሞተር ሳይክሎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 16, 2026) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁ. ብ/ባ/ፕ/ማ/ሎ_02/19 ብርሃን ባንክ አ.ማ ነዳጅ የሚጠቀሙ ተሽከርካሪዎችን በኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች

ዳሸን ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Reporter (Aug 16, 2026), Addis Zemen (Aug 16, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ  የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0028/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 1147/11

ዘመን ባንክ አ.ማ. ለንግድ አገልግሎት የሚውል ህንጻ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 16, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ. ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች የተመለከተውን ንብረት

ሪፍት ቫሊ ችልድረን ኤንድ ውመን ዲቨሎፕመንት ኦርጋናዜሽን የድርጅቱን በዋናው መ/ቤት ውስጥ የሚገኝ ያገለገለ የመስክ መኪና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 16, 2026) ያገለገለ መኪና ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ሪፍት ቫሊ ችልድረን ኤንድ ውመን ዲቨሎፕመንት ኦርጋናዜሽን የድርጅቱን በዋናው መ/ቤት ውስጥ