የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪዎቹ ላበደረው ብድር ብድሩ በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው የመንግስት አካል ፊት ያስመዘገበውን 2 ንግድ ቤቶች፣ የፋብርካ ሕንፃ፣ የቡስኩት ማምረቻ ማሽሪ እና የዱቄት ወፍጮ ማሽነሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል 21 Comments