DireTenders ጨረታ

ጨረታ

  • Home
  • Search Tenders
  • My Alerts
  • Subscription Price
  • Account
  • Register
  • Login
  • Delete My Account
  • Home
  • Search Tenders
  • My Alerts
  • Subscription Price
  • Account
  • Register
  • Login
  • Delete My Account

የምስራቅ ሐረርጌ ማረሚያ ቤት በሐረር ለሚገኙ ለሕግ ታራሚዎች ቀለብ አገልግሎት የሚውል የበሰለ ምግብ ጥራቱን የጠበቀ ለአንድ ሰው በቀን 40.60 (አርባ ብር ከ 60 /100) ሂሣብ በቀን ለአንድ ሰው ተሠልቶ የሚከፈል ቁርስ ምሣና እራት እንዲሁም ለምግብ ማብሰያ የሚውል መብራት፣ ውሃ፣ የማገዶ እንጨት እና የተለያዩ የጉልበት ዋጋ ተካትቶ ማቅረብ ለሚችል ለጥቃቅንና አነስተኛ ማህበራት በጨረታ አወዳድሮ ከየካቲት 1/2017 እስከ ሰኔ 30/2018 ዓ.ም ድረስ ለአንድ አመትና አምስት ወር የሚቆይ የበሰለ ምግብ ማቅረብ ከሚችሉ ማህበራት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

15 Comments
  • 9838
  • 9839
  • 9840
  • 9841
  • 9842
DireTenders.com 2025