DireTenders ጨረታ

ጨረታ

  • Home
  • Search Tenders
  • My Alerts
  • Subscription Price
  • Account
  • Register
  • Login
  • Delete My Account
  • Home
  • Search Tenders
  • My Alerts
  • Subscription Price
  • Account
  • Register
  • Login
  • Delete My Account

የይ/ዓለም ከተማ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በከተማው ውስጥ ሊያሰራ ካቀደው ካፒታል ስራዎች መካከል በከተማ ባህል ቱሪዝም እና ስፖርት ጽ/ቤት በኩል በመደበኛ በጀት በ02 ቀበሌ የይ/ዓለም ከተማ አስተዳደር ሁለገብ ስታዲየም ጥገናና አዲስ ግንባታ ስራ ፕሮጀክት ለማስገንባት በደረጃ 5-GC ብቻ ፍቃድ ያላቸው፣ በከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ጽ/ቤት በኩል በውስጥ ገቢ ከወርቅነሽ ሎታ እስከ መልካሙ ኩማ መኖሪያ ቤት ድረስ ለሚሰራው የጠጠር መንገድ ግንባታ በደረጃ 5-GC/RC ፍቃድ ያላቸው እና በከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ጽ/ቤት በኩል በውስጥ ገቢ ከባልጉዳ ቦዶላ መኖሪያ ቤት እስከ ቦርቻ የውሃ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ድረስ በደረጃ 5-GC/RC ፍቃድ ያላቸው ኮንትራክተሮችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

15 Comments
  • 974
  • 975
  • 976
  • 977
  • 978
DireTenders.com 2025