የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ማዕከላዊ ሲዳማ ዞን ይ/ዓለም ከተማ አስ/ፋይ/ኢኮ/ልማ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት የቢሮ ጽህፈት መሣሪያ /stationery/ እና ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የፅዳት መገልገያ ዕቃዎችን፣ የቢሮ ፈርኒቸሮች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን እና የሞተር ሳይክሎችን ከሕጋዊ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 16 Comments