የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ አልባሳት፣ ጫማዎች፣ ኮስሞቲክስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ ሞባይል ቀፎና አክሰሰሪ፣ ልዩ ልዩ እቃዎች፣ መነፅር፣ ምግብ ነክ በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል 15 Comments