የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሰሜናዊ ሲዳማ ዞን ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸር፣ ምንጣፍና ማጋረጃ፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እና የመኪና ጥገና የእጅ ዋጋ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በመስኩ ከተሰማሩ ነጋዴዎች ዕቃዎችን ለመግዛትና ተሽከርካርዎችን ማሰራት ይፈልጋል 15 Comments