የኮምቦልቻ ራጆፖሊታን የቢራሮ ክፍለ ከተማ አስ/ጽ/ቤት ግዥና ፋይናንስ የስራ ቡድን በቢራሮ ክፍለ ከተማ ስር ላሉ ለሴክተር ጽ/ቤቶች እና ለቀበሌ አስተዳደር ጽ/ቤቶች አገልገሎት የሚውሉ ቋሚ እቃ/ፈርኒቸር፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት እቃ፣ የደንብ ልብስ አልባሳት፣ የደንብ ልብስ ጫማ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments