የጅግጅጋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ለሀርሽን መ/ጣቢያ በሀርሽን ከተማ የተለያዩ ስፋት ያላቸውን የቆርቆሮ ቤቶች ግንባታ፣ የሽንት ቤትና የሻወር ቤት ግንባታ እና አጥር ቆርቆሮ በቆርቆሮ መሰረቱ በድንጋይ የተገነባ አገልግሎት መስጠት የሚችሉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል 15 Comments