የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት እንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት የፈሳሽ ናይትሮጂን ማሽን መለዋወጫ ዕቃ፣ ባለ ሁለት እግር ሞተር ሳይክል፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ፣ ዶሮ መኖ መመገቢያና ውሃ መጠጫ፣ ለእንስሳት ጤና ክሊኒክ ለላብራቶሪ ሥራ የሚያስፈልጉ የተለያዩ የሕከምና መገልገያ ቁሳቁስ፣ ንብ ለሚያነቡ የሚያስፈልግ ቁሳቁስ፣ የዓሣ መኖ እና የሐር ልማት ቁሳቁስ ሕጋዊ ተጫራቾችን በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments