በሲዳማ/ብ/ክ/መንግስት የሀዋሳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት ለኮሌጁ መማር ማስተማር ሥራ የሚያግዙ የተለያዩ ቋሚና አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎች የፅዳት ዕቃዎች፤ ኮምፒውተሮች፣ ፈርኒቸሮች፣ የህክምና መድሃኒቶች፣ ሪኤጀንቶችና ቋሚ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments