በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የደቡብ ወሎ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በ2017 ዓ.ም የጽህፈት መሳሪያዎችን /የቢሮ አላቂ እቃዎችን/፣ ቋሚ አላቂ ዕቃዎችን/ልዩ ልዩ መሳሪያዎችን /፣ የጽዳት እቃዎችን / ሌሎች አላቂ እቃዎችን፣ የህትመት ስራዎችን፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን፣ የደንብ ልብስና ተዛማጅ እቃዎችን፣ የመኪና እቃ መለዋወጫ፣ የመኪና ጎማና ባትሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 16 Comments