በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የወረባቦ ገንዘብ ጽ ቤት ግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን ለወረባቦ ወረዳ ጤና ጽ/ቤት ቢስቲማ ጤና አገልግሎት የሚውል የህክምና መገልገያ እቃዎች ማለትም ኬሚስትሪና ሲቢሲ ማሽን አቅርቦቶችን በተቀመጠው ዝርዝር መግለጫ መሰረት በአልማ በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በሎት ድምር ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments