DireTenders ጨረታ

ጨረታ

  • Home
  • Search Tenders
  • My Alerts
  • Subscription Price
  • Account
  • Register
  • Login
  • Delete My Account
  • Home
  • Search Tenders
  • My Alerts
  • Subscription Price
  • Account
  • Register
  • Login
  • Delete My Account

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ ሞተር ሳይክሎች፣ ብዛቱ 64 ካርቶን እያንዳንዱ ካርቶን በቁጥር 10,000 ቆርኪ(CROWN CORK)፣ ዝንጅብል፣ ነዳጅ እና ምግብ ነክ ዕቃዎች እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎችን በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

15 Comments
  • 840
  • 841
  • 842
  • 843
  • 844
DireTenders.com 2025