በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ጉጂ ዞን የሀምበላ ዋመና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት በወረዳው ስር ለሚገኙ መስሪያ ቤቶች ቋሚ እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ እስተሽነሪ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የደንብ ልብስ እና የመኪና ጎማ ከአቅራቢ ድርጅት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments