በአማራ በሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ቢሮ የግብዓት ገጠር ፋይናንስ አቅርቦት ዳይሬክቶሬት ለ2017/2018 የምርት ዘመን አገልግሎት የሚውል የአፈር ማከሚያ ኖራ ከአዲስ አበባ (ለገጣፎ) ወደ ሰሜን ሸዋ፣ ሰሜን ወሎ እና ደቡብ ወሎ፣ ከአዲስ አበባ (ቃሊቲ) ወደ ማዕከላዊ ጎንደር እና ሰሜን ጎንደር እንዲሁም ከጫንጮ ወደ ምስራቅ ጎጃም ባሉ ወረዳ ማህበራት መጋዘን እና ደብረማርቆስ መሠረታዊ ማኅበራት መጋዘን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል 15 Comments