በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደ/ወሎ ዞን በወግዲ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ስር ላሉ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽ/መሳሪያ፣ ህትመትና የህትመት ውጤቶች፣ ሌሎች አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ ክሎሪንና የውሃ መመርመሪያ ሪኤጀንት፣ የመኪና ጎማ ግዥ፣ በወግዲ ከተማ የማህበረሰብ መዝናኛ ግንባታ፣ ግንባታ፣ በወግዲወረዳ ውስጥ ለሚገነባ ሼድ ግንባታ የእጅ ዋጋ ማስገንባት እና የህንፃ መሳሪያ ዕቃ በሀገራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማስገንባት ይፈልጋል 15 Comments