የምሥራቅ ሸዋ ዞን ማረሚያ ቤት በ2017 በጀት ዓመት በስሩ ለሚገኙ የህግ ታራሚዎች የበሰለ ምግብ አቅርቦት ከመጋቢት 1 ቀን 2017 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30 ቀን 2017 ዓ.ም ለ4 (አራት) ተከታታይ ወራት የሚቆይ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎት ለማግኘት ይፈልጋል 15 Comments