በኦሮሚያ ከልላዊ መንግስት በጅማ ዞን የሠቃ ጨቆርሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ 2018 ዓ.ም በወረዳው ውስጥ ላሉ ባለበጀት መስሪያ ቤቶች የሚያገለግሉ የጥራት ደረጃቸው በኢትዮጵያ ደረጃ መዳቢዎች የተረጋገጠ የምስክር ወረቀት ያላቸው በቅርብ ዓመታት ውስጥ የተመረቱ ዕቃዎችን የሰራተኞች የደንብ ልብስ፣ የጽ/ቤት አላቂ ዕቃዎች፤ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ የተሽከርካሪ ጎማዎችን እና የሁለት እግር የሞተር ሳይክሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments