የአዳማ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማው መስተዳድር ስር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት፣ የኤሌክትሮኒክስ፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክሎች ጎማዎች፣ ለኤሌክትሪክ እና ለውሃ ዝርጋታ የሚያገለግሉ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብሶች፣ የሆቴል አገልግሎት እና የቢሮ መጋረጃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments