የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት መንገዶች ባለሥልጣን ዋና መ/ቤት በተለያዩ ፕሮጀክቶች ለመንገድ ጥገና ለጠጠር ማመላለስ ሥራ አገልገሎት የሚውል የመንገድ ጥገና ፕሮጀክቶች ገልባጭ መኪና ከነሎደሩ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል