በኦሮሚያ በአርሲ የሱዴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽሕፈት መሳሪያዎች ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፣ የቢሮ ፈርኒቸሮች ፣ የሰራተኞች የደንብ ልብስ ፣ የጽዳት ዕቃዎች እና የቴከኒክና ሙያ የስልጠና መሳርያዎች በመስኩ የተሰማሩ የንግድ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments