በኢሉባቦር ዞን በአሌ ወረዳ የጐሬ ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ 2017 ዓ.ምለስልጠና የሚያገለግሉና የቢሮ ዕቃዎች ፣ የግንባታ ፤ የእርሻ መሣሪያ እቃዎች ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች (BEI) የብረታ ብረት ዕቃዎች (GMFA) ፤ የሳኒተሪያና የውሃ ዕቃዎች ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ የልብስ ስፌት ጨርቆችና የስፌት ዕቃዎች (Garment) እና የውበት ሳሎን እቃዎች (Hair Dressing/Cosmotics) በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments