በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በጅማ ዞን የጉማይ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ የመንግስት መስሪያ ቤቶች በ 2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት የጽሕፈት መሳሪያ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሞተር ሳይክሎች እንዲሁም የጽዳት መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments