በአማራ ህንጻ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ለአንጎት ወረዳ ቢሮ አስተዳደር እና ለግዳን መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ከለር መስታወቶችን ባለ 4 Mm እና ባለ 5 Mm የሆነ SUPPLY AND FIX አቅርቦት እና መግጠምንም ያካተተ ግዥ እና የአልሙኒየም ግብአቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በሎት ዋጋ በየፕሮጀክቱ በመለየት ህጋዊ ፈቃድ እና ብቃት ካላቸው ድርጅቶች መግዛት ይፈልጋል 15 Comments