በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የሐረር ፌዴራል ፖሊስ አጠቃላይ ሆስፒታል እና አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት (22-02B) ግንባታ አገልግሎት የሚውል ለሁለቱም ሆስፒታል እና አፓርትመንት ህንፃዎች የሚውል የአክሬሊክ የውስጥ ቀለም (Acrylic Emulsion Paint) ቅብ ስራ የጉልበት ስራ የቁርጥ ስራ (Piece Rate) ማሰራት በማስፈለጉ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅት ውል አሰሮ ማሰራት ይፈልጋል21 Comments