የነጆ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለከተማ አስተዳደር አገልግሎት የሚውሉ የጽሕፈትና የጽዳት መሣሪያዎችን፣ የደንብ ልብስ መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ መሣሪያዎች፣ የቴክኒክና ሙያ ሥልጠና መሣሪያዎች፣ የኮሙኒኬሽን መሣሪያዎች፣ የመኪና ዕቃ መለዋወጫ መሣሪያዎች (ጎማ)፣ የግንባታ ዕቃ መሣሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments