DireTenders ጨረታ

ጨረታ

  • Home
  • Search Tenders
  • My Alerts
  • Subscription Price
  • Account
  • Register
  • Login
  • Delete My Account
  • Home
  • Search Tenders
  • My Alerts
  • Subscription Price
  • Account
  • Register
  • Login
  • Delete My Account

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለራያ ፍሬሽ ፕሮዲዩስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሰጠውን ብድር ድርጅቱ ተመላሽ ባለማድረጉ ንብረቶቹን ተረክቦ በድርድር ጨረታ ሽጦ ካለባቸው አዳ ላይ እንዲቀናነስ ያደረገ ቢሆንም የመያዥያ ንብረቶቹ ብድሩን መሸፈን ባለመቻላቸው ባንካችን በድርጅቱ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ ሃብት ወይም ንብረት በማፈላለግ በድርጅቱ ስም ግዥ የተፈፀመበትን የመከስከሻ ማሽን በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 እና 216/92 ለባንኩ በተሰጠው ስልጣን መሰረት በድርድር ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

15 Comments
  • 757
  • 758
  • 759
  • 760
  • 761
DireTenders.com 2025