በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የአብክመ ጤና ቢሮ የደቡብ ወሎ ዞን የደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2017 ዓ.ም በጀት አመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ የግንባታ እና ጥገና ማቴሪያሎች፣ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች፣ አላቂ የፅዳት እቃ፣ የህትመት ውጤቶች፣ የአልሙኒየም በርና መስኮት ስራ፣ የጣውላ ሼልፍ ስራ እና ብረታ ብረት ስራ ለማሰራት፣ የደንብ ልብስ ግዥ ለአንድ ጊዜ ግዥ እና ለአንድ አመት የሚቆይ የህሙማን አልባሳት አጠባ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments