የድሬዳዋ ሁሉ አቀፍ ማ/ማረፊያ ቤት ለ2017 የበጀት ዓመት ለህግ ታራሚዎች የምግብ አገልግሎት የሚውሉ ዕህሎች ፣ ጥራጥሬዎች ፣ አትክልትና ማጣፈጫዎች ፣ የስልጠና ግብዓት (ለብረታ ብረት እና እንጨት ሥራ) የጥገና ዕቃዎች ፣ ለፅህፈት መሣሪያዎች ፣ ለፅዳት እና ለከፊል ቋሚ ዕቃዎች ፣ ለኤሌክትሪክ ስልጠናና ጥገና ለአውቶ መካኒክ ስልጠና ፣ ለልብስ ስፌት ሥራ ስልጠናና ለደንብ ልብስ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ጨርቃ ጨርቅና ልዩ ልዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 16 Comments