የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ሆኮ ወረዳ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽሕፈት ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለሆኮ ወረዳ ሴክተር መሥሪያ ቤቶች የሚውሉ የጽሕፈት መሣሪያዎች (ስቴሽነሪ) እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል