በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ አልባሳት ፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች ፣ ጫማዎች ፣ ስፔርፓርት ፣ የመኪና ጎማ የመኪና ሞተር ዘይት ፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት ኮስሞቲክስ ፣ የመሬት ምንጣፎች ፣ የፅዳት ዕቃዎች ፣ ምግብ ነኮች ፣ የተለያዩ የእስፖርት መስሪያዎች የፅህፈት መሳሪያዎች የተለያዩ የቤት መስታዎቶች ፣ የፎቶ ግራፍ እና የዕይታ መሳሪያዎች ሰዓቶች ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል 16 Comments