የኩርፋጨሌ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት ለተለያዩ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አላቂ ዕቃዎች፣ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች( ፈርኒቸሮች)፣የደንብ ልብሶች የወንድና የሴት ጫማዎች የተለያዩ የመኪና ጎማዎች ወዘተ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments