የአዋሽ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለቅ/ጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚሰጥ የሰራተኞች ሰርቪስ በማስፈለጉ ከ25 (ሃያ አምስት) ሰው በላይ የመጫን አቅም ያላቸው ብዛት 02 (ሁለት) ተሸከርካሪዎች የአግልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 21 Comments