በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በቡኖ በዴሌ ዞን የዴጋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዘመን የደንብ ልብሶች፣ የጽህፈት (ስቴሽነሪ) መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች ፣የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች (furniture)፣ የተለያዩ የመኪና ጎማዎችና የጎማ ካላማዳሪ፣ የተለያዩ ሞተር ሳይክልና፤ የተለያዩ የሞተር ሳይክል ጎማዎች፣ እንዲሁም ካላማዳሪ፣ የህንፃ መሳሪያዎች፣ የህትመት ሥራዎችን በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments